“ዘንድሮ 47 ሺሕ ቤቶችን በ6.8 ቢሊዮን ብር ሠርተን ለማጠናቀቅ ዕቅድ ይዘናል”

አቶ ካሣ ወልደሰንበት፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ደጋፊ የሥራ ሒደት መሪ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የተቋቋመው ስድስት መሠረታዊ ዓላማዎች ይዞ ነበር፡፡