የጀርመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ

ሚኒስትር ቬስተርቬለ በጀርመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዙሪያ አንድ ሰዓት የፈጀው ንግግር አድርገዋል። አፍሪካን በተመለከተ የጀርመን ፖሊሲ በንግግራቸው ትኩረት አልተሰጠውም።