ያልተጠበቀው ዝናብና የአርሶ አደሩ ፈተና Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ በአገሪቱ መጣል የጀመረው ያልተጠበቀ ዝናብ የአርሶ አደሮችንና የግብርና ኢንቨስተሮችን ተስፋ ያጨለመ ሆኗል፡፡