ኤርትራ ወዴት እያመራች ነው?

ከኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጦርነት በኋላ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዓይንና አፈር ሆኖ የቆየው የኤርትራ መንግሥት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ እየተነጠለ መጥቷል፡፡