‹‹በፖለቲካ ውስጥ አንዳንድ ችግሮችን መቋቋም ካልተቻለ በሕዝብ ተቀባይነት ማግኘት አስቸጋሪ ነው›› ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል፣ የመኢአድ ፕሬዚዳንት

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱትና በጠንካራነታቸው ከሚጠቀሱት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የነበረው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራር አባላት ላለፈው አንድ ዓመት እርስ በርሳቸው ሲበጣበጡ ከርመዋል፡፡