በኦሮሚያ ሦስት ከተሞች መሬት የቸበቸቡ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

•    የሱሉልታና የመናገሻ ከንቲባዎችና የሰበታ ምክትል ከንቲባ አሉበት
•    የሰበታ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 22 ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ