መኢአድ፥ አንድነት አዲሱ ፓርቲያቸው

መኢአድና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ካንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ አዲስ ፓርቲ መመስረታቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ።

የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች የቅድመ-ውህደት ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ውህደቱን ለማጠናቀቅ አስፈላጊውን ስራዎች እየሰሩ መቆየታቸውን የፓርቲዎቹ መሪዎች ይፋ አደረጉ።