መኢአድ፥ አንድነት አዲሱ ፓርቲያቸው VOA Amharic July 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መኢአድና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ካንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ አዲስ ፓርቲ መመስረታቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ። የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች የቅድመ-ውህደት ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ውህደቱን ለማጠናቀቅ አስፈላጊውን ስራዎች እየሰሩ መቆየታቸውን የፓርቲዎቹ መሪዎች ይፋ አደረጉ።