በዛሬ ጁምአ ወቅት በአንዋር መስጊድ ግጭት መፈጠሩ ተነገረ VOA Amharic July 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የታጠቁ የኢትዮጵያ ፖሊስና ደህንነት ሠራተኞች ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው አንዋር መስጊድ የዓርብ ፀሎታቸውን ለማድረስ በወጡ ምዕመናን ላይ ድብደባና አፈሳ ማካሄዳቸውን እማኞች ለቪኦኤ ተናግረዋል።