በዛሬ ጁምአ ወቅት በአንዋር መስጊድ ግጭት መፈጠሩ ተነገረ

የታጠቁ የኢትዮጵያ ፖሊስና ደህንነት ሠራተኞች ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው አንዋር መስጊድ የዓርብ ፀሎታቸውን ለማድረስ በወጡ ምዕመናን ላይ ድብደባና አፈሳ ማካሄዳቸውን እማኞች ለቪኦኤ ተናግረዋል።

1 Comment on “በዛሬ ጁምአ ወቅት በአንዋር መስጊድ ግጭት መፈጠሩ ተነገረ”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*