የጀርመን ኤኮኖሚ ወቅታዊ ይዞታ DW Amharic October 20, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዓለምአቀፉ የፊናንስና የኤኮኖሚ ቀውስ ሳቢያ ባለፈው ዓመት አቆልቁሎ የነበረው የጀርመን ኤኮኖሚ መንኮራኩር የሆነው የውጭ ንግድ በዚህ ዓመት መልሶ ከፍተኛ ዕድገት እየታየበት ነው።