Amharic በቤንች ማጂ ዞን የማሌዥያ ኩባንያ ሠራተኞች አቤቱታ DW Amharic Jul 17, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሠራተኞቹ እንደሚሉት የአንድ ወር ደመወዝ አልተከፈላቸውም። የዞኑ ሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በበኩሉ የሥራ ውሉ ሲቋረጥ በአዋጅ የሚገባቸውን ጥቅማ ጥቅሞች አሠሪው በ7 ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያሟላ ስምምነት ላይ መደረሱን አስታውቋል።