ሙገር ሲሚንቶ ከእስራኤሉ ኩባንያ ጋር የነበረውን ውል አቋረጠ
– የኃይል እጥረት የሲሚንቶ ምርትን እያስተጓጎለ ነው
(በውድነህ ዘነበ)
የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡
(በውድነህ ዘነበ)
የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡