የአፋር ተወላጆች መገናኛ መረብ ማሳሰቢያ DW Amharic July 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዉጭ የሚኖሩ የአፋር ተወላጆች መገናኛ መረብ የተሰኘዉ ስብስብ በሶማሌ ተወላጆችና በአፋሮች መካከል በመሬት ይገባኛል ምክንያት የሚነሳዉን ግጭት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ትኩረት አልሰጠዉም ሲል ወቀሰ።