አትክልት ተራ ተተራመሰ

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸሙ የተባሉ ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ያወጣውን መመርያ ተከትሎ አዲስ አበባ መሰንበቻውን ተተራምሳለች፡፡