አዳጊ ሀገራት እና የመሬት ቅርምት DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቻይና ፣ ሳውዲ ዐረቢያ ፣ ሕንድ፣ አውሮጳ እና የዩኤስ አሜሪካ ባለሀብቶች በአፍሪቃ እስያና ደቡብ አሜሪካ ሃገራት በብዙ ሄክታር የሚቆጠር የእርሻ መሬት ለብዙ ዓመታት በርካሽ ዋጋ እየተኮናተሩ ነው።