አዳጊ ሀገራት እና የመሬት ቅርምት
የቻይና ፣ ሳውዲ ዐረቢያ ፣ ሕንድ፣ አውሮጳ እና የዩኤስ አሜሪካ ባለሀብቶች በአፍሪቃ እስያና ደቡብ አሜሪካ ሃገራት በብዙ ሄክታር የሚቆጠር የእርሻ መሬት ለብዙ ዓመታት በርካሽ ዋጋ እየተኮናተሩ ነው።