በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ትራንስፖርት ሾፌሮች ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተገደዱ

– ሕጉ በፌዴራል ደረጃ ከወጣ ሁለት ዓመት ሆኖታል

(በብርቱካን ፈንታ)

በኦሮሚያ ክልል ለሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪ ሾፌሮች፣ ረዳቶችና፣ ገንዘብ ተቀባዮች ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተገደዱ፡፡