ለማርስ ጉዞ የልምምድ ፍጻሜ DW Amharic November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከምድራችን ፣ አንዳንዴ ቀረብ ፤ አንዳንዴም ይበልጥ ፈንጠር ብላ ትገኛለች። ማርስ! እርሷ ቀረብ ስትል፣ ምድርም እንዲሁ ጠጋ ስትል፤ 54,6 ሚሊዮን ኪሎሜትር ብቻ ነው የሚያለያያቸው።