ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩትን አስጠነቀቀ
(በመላኩ ደምሴ)
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የመሠረታዊ ሥራ ሒደት ለውጡንና ተቋማዊ አደረጃጀቱን በሕጋዊ መንገድ ተግባራዊ የማያደርግ ከሆነ በወንጀለኛና በፍትሐ ብሔር እንደሚጠይቀው አስጠነቀቀ፡፡