አዲስ አበባ ከቢፒአር ወደ ውጤት ምዘና አመራች

•    ውኃና ፍሳሽን ጨምሮ የተወሰኑ መሥሪያ ቤቶች ቢፒአርን እንዲከልሱ ታዘዙ
•    ሠራተኞችን የሚሸልምና የሚቀጣ መሥሪያ ቤት ይቋቋማል
•    የከተማው ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ተተችተዋል

(በውድነህ ዘነበ)