የውይይት ጥሪ

1 ጐሣዊ የፖለቲካ አመለካከት መንስዔው ና መዘዙ በኢትዮጵያ
2 ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና የጐሣ ድርጅቶች
3 የጐሣ ፖለቲካ የወደፊት ዕጣ ችግሮቹና መፍትሄዎች
በተሰኙት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዋሽንግተንና አካባቢው የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ወገናችንን ለማወያየት
1 ዶ/ር ኣሰፋ ነጋሽን ከአምስተርዳም
2 አቶ ጁሓር መሃመድን ከኒወዮርክ
እንዲያወያዩን ጋብዘናቸዋል::
ውይይቱ ለማንኟውም ኢትዮጵያዊ ክፍት ነውና እርሶዎም ይገኙ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል::

ቦታው Best Western Pentagon /Comfort Inn
2480 South Glebe RD
Arlington Va 22206

ቀን November 13, 2011

ሰዓት 2:00 PM ከምሣ በኋላ

አዘጋጅ ኮሚቴው