ለቦንድ ሽያጭ ሁለተኛ ገበያ ሊፈጠር ነው
• ቦንድ የገዙ ሰዎች መበደር ይችላሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ ዓመት ይፋ የተደረገውን የቁጠባ ቦንድና ሲያወጣቸው የነበሩ የተለያዩ የግምጃ ቤት ሰነዶችን የሚገዙ ባለሀብቶች፣ የገዙትን ቦንድ ለሁለተኛ ገበያ ሊያቀርቡ የሚችሉበትን አሠራር ሊዘረጋ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡