የጨው እጥረት፣ ውድነትና ገበያው፣

በመላ ኢትዮጵያ የሚታየው የጨው እጥረትና ውድነት፣ በአንጻሩ ደግሞ አፋር ውስጥ ፣ በአፍዴራ፣ ዶቢና ካዳባ በተሰኙት ቦታዎች ያለው የጨው ክምችት፣ ጤናማ የግብይት ሥርዓት አለመኖሩን ያመለክታል ይላል አካባቢውን ጎብኝቶ የተመለሰው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ።