የጨው እጥረት፣ ውድነትና ገበያው፣ DW Amharic June 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመላ ኢትዮጵያ የሚታየው የጨው እጥረትና ውድነት፣ በአንጻሩ ደግሞ አፋር ውስጥ ፣ በአፍዴራ፣ ዶቢና ካዳባ በተሰኙት ቦታዎች ያለው የጨው ክምችት፣ ጤናማ የግብይት ሥርዓት አለመኖሩን ያመለክታል ይላል አካባቢውን ጎብኝቶ የተመለሰው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ።