የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ
በብራዚል ካለፉት 12 ቀናት ወዲህ እየተካሄደ ባለው የ2014 ዓም የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ በፍፁም ያልተጠበቁት ስጳኝ እና እንግሊዝ ግን ገና በጊዜ ከውድድሩ ተሰናብተዋል፣