የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ DW Amharic June 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብራዚል ካለፉት 12 ቀናት ወዲህ እየተካሄደ ባለው የ2014 ዓም የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ በፍፁም ያልተጠበቁት ስጳኝ እና እንግሊዝ ግን ገና በጊዜ ከውድድሩ ተሰናብተዋል፣