የግሪክ የገንዘብ ቀውስ የኢጣልያ ችግርና የዩሮ እጣ ፈንታ DW Amharic November 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከዛሬ 10 ዓመት አንስቶ የዩሮ ተጠቃሚ የሆነችውን የግሪክ የገንዘብ ቀውስ ለመፍታት የአውሮፓ ህብረት ከጣለባት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ሃገሪቱ ወደ 78 ቢሊዮን ዩሮ እንድትቆጥብ ያስቀመጠው ግዴታ ይገኝበታል ።