የዓለም ዋንጫ በአአ የኳስ አፍቃሪዎች እይታ DW Amharic June 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኀሙስ ሰኔ 5 ቀን በብራዚል በደመቀ ሥነ ሥርዓት የተጀመረው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፤ ሁለተኛ ሳምንቱን ጀምሯል። የሰሞኑን ውድድሮች ፤ በተለይም አፍሪቃን ወክለው የሚገኙት 5 ቡድኖች ያሳዩትን ጨዋታ ጥንካሬና ድክመት በተመለከተ ፣