የዓለም ዋንጫ በአአ የኳስ አፍቃሪዎች እይታ

ኀሙስ ሰኔ 5 ቀን በብራዚል በደመቀ ሥነ ሥርዓት የተጀመረው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፤ ሁለተኛ ሳምንቱን ጀምሯል። የሰሞኑን ውድድሮች ፤ በተለይም አፍሪቃን ወክለው የሚገኙት 5 ቡድኖች ያሳዩትን ጨዋታ ጥንካሬና ድክመት በተመለከተ ፣