የጥንታዊ ሥነ-ጽሑፍ ቅርስ ጥበቃ DW Amharic June 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመስጊዶች እና ቤተክርስትያን ዉስጥ የሚገኙ ጥንታዊ የሥነ-ጽሑፎች አብያተ-መጻሕፍት፤ የአንድ ሀገር፤ አህጉር ብሎም የሰዉን ልጅ የእድገት ታሪክ ያዘሉ በመሆናቸዉ እንክብካቤ እና ልዩ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ ይገባል።