Amharic የጥንታዊ ሥነ-ጽሑፍ ቅርስ ጥበቃ DW Amharic Jun 19, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመስጊዶች እና ቤተክርስትያን ዉስጥ የሚገኙ ጥንታዊ የሥነ-ጽሑፎች አብያተ-መጻሕፍት፤ የአንድ ሀገር፤ አህጉር ብሎም የሰዉን ልጅ የእድገት ታሪክ ያዘሉ በመሆናቸዉ እንክብካቤ እና ልዩ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ ይገባል።