የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ

በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎምቢያ ዩንቨርስቲ የሚደገፈው «አይ ሲ ኤ ፒ» በሚል የእንግሊዝኛ ምሕጻር የሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቴክኒክና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ