የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ DW Amharic June 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎምቢያ ዩንቨርስቲ የሚደገፈው «አይ ሲ ኤ ፒ» በሚል የእንግሊዝኛ ምሕጻር የሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቴክኒክና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ