ሙሰኛ የገቢዎች ባለሥልጣን አመራሮች ይነሳሉ
“የልማታዊ ታክስ አስተዳደር ሠራዊት” ለመፍጠር ካሳለፍነው ሣምንት አጋማሽ ጀምሮ በሚካሄደው የሥራ አመራሮች ግምገማ ነክ ሥልጠና፣ ከሙስና ጋር የተያያዙ ችግሮች ያሉባቸው አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንደሚወገዱ፣ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡