ለማዕድን ፍለጋ የሚሰጠው ፈቃድ ላለተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

– ተገቢውን ሥራ ባላከናወኑ ኩባንያዎች ላይ ዕርምጃ ይወሰዳል ተብሏል

የማዕድን ሚኒስቴር ለአገር ውስጥና ለውጪ ኩባንያዎች የማዕድን ምርመራ የሚሰጠውን ፈቃድ ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጡ ታወቀ፡፡