ጋዳፊ ለምዕራባውያን ምን ነበሩ? Ethiopian Reporter November 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሣምንት ጋዳፊ በሊቢያ ተግባራዊ ስላደረጉት አረንጓዴው አብዮትና በሊቢያ ምድር ስለፈጸሙት ተግባር በስፋት ተወስቷል፡፡