የተደበላለቀ ስሜት የፈጠረው የተከራይ ተከራይ መመርያ
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚያስተዳድሯቸው ቤቶች ተፈጸሙ የተባሉትን ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ እንዲቻል፣ ጥቅምት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. የወጣው መመርያ አከራይና ተከራዮችን እያፋጠጠ ነው፡፡