አሳሳቢው የሁለቱ ሱዳን መንግሥታት ፀጥታ ሁኔታ DW Amharic November 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሰሜን ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በሚያዋስነው የጋራ ድንበር አካባቢ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። የሱዳን ጦር ኃይላት በብሉ ናይል ግዛት በአንጻሩ የሚዋጋው ያማጽያን ቡድን ጠንካራ ሠፈር የሚገኝበትን የኩርሙክን አካባቢ ከሁለት ወራት ከባድ ውጊያ በኋላ መያዛቸውን አስታውቀዋል።