Amharic የእሥራኤልና የአፍሪቃ ግንኙነት፤ DW Amharic Jun 12, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሥራኤል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቪግዶር ሊበርማን እ ጎ አ ከ 2009 ወዲህ እንደገና 5 የአፍሪቃን አገሮች ለ 10 ቀናት ለመጎብኘት በዚህ ሳምንት ተንቀሳቅሰዋል። የሚጎበኟቸው አገሮች፤ ሩዋንዳ ፤ አይቮሪኮስት፤ ጋና ፣ ኬንያና ኢትዮጵያ ናቸው።