የእሥራኤልና የአፍሪቃ ግንኙነት፤ DW Amharic June 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሥራኤል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቪግዶር ሊበርማን እ ጎ አ ከ 2009 ወዲህ እንደገና 5 የአፍሪቃን አገሮች ለ 10 ቀናት ለመጎብኘት በዚህ ሳምንት ተንቀሳቅሰዋል። የሚጎበኟቸው አገሮች፤ ሩዋንዳ ፤ አይቮሪኮስት፤ ጋና ፣ ኬንያና ኢትዮጵያ ናቸው።