የኢራቅ አማፅያን ግስጋሴ DW Amharic June 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቅ ኩርዶች የሰሜናዊቷን የነዳጅ ዘይት አምራች ከተማ የኪርኩክን አንዳንድ አካባቢዎች በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል የዓይን ምስክሮችን ጠቅሶ ዘግቧል ። ትናንት ሞሱልንና ቲክሪትን የተቆጣጠሩት የኢራቅ ሱኒ አማፅያን ደግሞ ይዞታቸውን በማጠናከር ወደ ኢራቅ ዋና ከተማ ባግዳድ ለመገስገስ መዛታቸው ተሰምቷል ።