ለአይ.ቲ ባለሙያዎች የአገልግሎት ጥሪ


ደጀ ሰላም እየሰጠች ካለችው አገልግሎት አንጻር አሁን በመጠቀም ላይ ያለነው “ጉግል በነጻ የሚሰጠው ይህ የጡመራ ቴምፕሌት” (templates) ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ተረድተናል። ይህንን ለማድረግ ደጀ ሰላም ለአይ.ቲ ባለሙያዎች ጥሪ ታቀርባለች። አገልግሎታችን የበለጠ ይስፋፋ ዘንድ ያሉትን “ቴምፕሌቶች” በማሻሻል ትረዱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። ለዝርዝሩ በ[email protected]  ጻፉልን።


የምንፈልጋቸው ዝርዝሮች፦
  1. የጡመራው “ኮሎሞን” ብዛት 3 ወይም ከዚያ በላይ፣
  2. በአንድ ጊዜ ከጽሑፋችን በላይ በጎን በኩል ትንንሽ ቪዲዮዎችን ለማሳየት የሚያስችል፤
  3. አሁን ከምንጠቀምበት የተሻሉ “ፊቸሮች” ያሉት፤
 ነጻ ቴምፕሌቶች (templates) ምሳሌ፦
  1. http://www.bloggerstyles.com/
  2. http://www.allblogtools.com/category/blogger-templates/page/8/