ሱዳን እና አወዛጋቢው የሞት ቅጣት

«የፍትሁ አውታር የሞት ቅጣት ለተበየነባት የማርያም ያህያ ኢብራሂም ይስሀግ ጉዳይ ፣ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ እንደሚያስገኝለት እናምናለን። » ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት።