የሁለት አገር ባህልን አዋህዶ መኖር DW Amharic November 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አንድ ሰው የሁለት ባህል መሰረት ካላቸው ወላጆች ሲወለድ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል? አንድን ወላጅንስ? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ለዛሬው የባህል መድረክ እንግዳዎች ተነስተዋል።