የምግብ አቅርቦቱ እና የዋጋ ተማኞች ሚና DW Amharic November 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተት ነው።