የሽግግር መንግሥት ለደቡብ ሱዳን

በደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት፤ ያስችላል የተባለለት ከደቡብ ሱዳን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ያካተተዉ ስብሰባ ይደረጋል ከተባለለት ቀን ዘግየት ብሎ ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስራዉን ጀምሯል።