የኢትዮጵያ አይሁዳውያን መታሰቢያ በእሥራኤል DW Amharic June 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እአአ በሰማንያኛዎቹ ዓመታት በሱዳን በኩል አድረገው ወደ እሥራኤል ለመሄድ ሲሞክሩ በጉዞ ላይ ለሞቱት የኢትዮጵያ አይሁዳውያን በሄርዝል ተራራ በቆመው የመታሰቢያ ሐውልት በያመቱ በሚደረገው ሥነ ሥርዓት ላይ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የ1,500ዎቹ ስም በሐውልቱ ላይ ተቀረጸ።