የታሸጉ ውኃዎችና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አስገዳጅ ደረጃ እንዲኖራቸው ተወሰነ

– ደረጃዎች መዳቢ ማረጋገጫ ካልሰጠ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይችሉም

(በዳዊት ታዬ)

የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የታሸጉ ውኃዎች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃዎች እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በትናንትናው ዕለት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡