የቤቶች ኤጀንሲ ከቀድሞ ባለሥልጣናት ቤት መንጠቅ ሊጀምር ነው

– ካሉት 2600 ሠራተኞች 800 የሚሆኑት ምደባ አያገኙም

(በውድነህ ዘነበ)

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ከሥልጣናቸው የተነሱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከተሰጣቸው መኖሪያ ቤት እያስወጣ ለአዲስ ተሻEሚዎች ሊሰጥ ነው፡፡